Steam፣ Epic Games፣ GOG፣ emulators፣ ROM libraries እና media servicesን በአንድ የconsole-style interface ውስጥ የሚያጣምር የPC ጨዋታ ፕላትፎርም ከሙሉ controller support ጋር።
ይህ ስሪት በሙከራ ላይ ያለ በመሆኑ ጥቂት ስህተቶች ሊኖሩት ይችላል።
ስለ Killer Feature አሰራር እና ልዩ ባህሪያት አጭር መግለጫ።
Killer Feature ለPC ተጫዋቾች ምቾትን እና ደስታን ለመስጠት የተነደፈ ነው።
በSteam እና በEpic መካከል መቀያየር አያስፈልግዎትም፤ ሁሉንም በአንድ ላይ ያገኛሉ።
ለአዳዲስ እና ለመጨረሻ ጊዜ ለተጫወቷቸው ጨዋታዎች የተለየ ክፍል አለው።
Emulatorዎችን በቀላሉ መጫን እና የጌም ፎቶዎችን ማግኘት ያስችላል።
ኮምፒውተር ቢቀይሩም ጨዋታዎን ካቆሙበት መቀጠል ይችላሉ።
ምርጥ 10 ጨዋታዎችን እና ጓደኞችዎ ምን እየተጫወቱ እንደሆነ ይመልከቱ።
ከሲስተሙ ሳይወጡ YouTube፣ Twitch እና Netflixን መጠቀም ይችላሉ።
የድምፅ ክፍሎች፣ የጽሑፍ መልዕክቶች እና የዜና ገጽ።
የቤታ ስሪቱ ሲጠናቀቅ የAndroid ጨዋታዎችን ለመደገፍ እቅድ አለን።
ከማውረድዎ በፊት ሲስተሙን ይመልከቱ።
Screenshot 1
ይህ ተራ የጌም ማስጀመሪያ ብቻ አይደለም፤ ለተጫዋቾች የተዘጋጀ ማህበረሰብ ነው።
በቅርቡ
በቅርቡ